Non-governmental organization

መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት (መያድ) የሚባለው ከመንግሥት ነጻ ሆኖ የተቋቋመ ድርጅት ነው። መያዶች ብዙ ጊዜ ለትርፍ ያልተቋቋሙ እና ለሰብዓዊ እርዳታ ወይም ማኅበራዊ ሳይንስ ጉዳይ የሚሠሩ ናቸው። ማኅበራት፣ ክበቦች እና የመሳሰሉት በዚህ ውስጥ ይካተታሉ።


From Wikipedia, the free encyclopedia · View on Wikipedia

Developed by Tubidy